1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«ፀረ-ትምባሆ ቀን» እና ተግባራዊ ያልሆነዉ የማጤስ እገዳ

ረቡዕ፣ ግንቦት 24 2008

በአዲስ አበባ ሕዝብ በሚያዘወትራቸዉ ሥፍራዎች ሲጋራ እንዳይጤስ ከጥቂት ሳምንታት በፊት መታገዱ ቢታወቅም፣ ገቢራዊነቱ አጠራጣሪ መሆኑ የከተማዋ ነዋሪዎች ገለፁ።

https://p.dw.com/p/1IxkT
Rauchverbot in Äthiopien
ምስል James Jeffrey

[No title]



በዓለም አቀፍ ደረጃ ዛሬ ታስቦ የዋለዉን «ፀረ-ትምባሆ ቀን»ን በማስመልከት ወኪላችን ዮሐንስ ገብረግዚአብሄር በአዲስ አበባ በተዘዋወረባቸዉ ምግብ ቤቶችና ቡና ቤቶች አሁንም ሲጋራ በከፍተኛ ሁኔታ ይጤሳል። መዲናይቱ ከመቀሌ ቀጥሎ ማጤስን በሕግ የከለከለች የኢትዮጵያ ከተማ መሆንዋ ይታወቃል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር


አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ