ጠ/ሚንስትር ዶ/ር አብይን በመደገፍ የሚካሄድ ሰልፍ
ረቡዕ፣ ሰኔ 13 2010ማስታወቂያ
አበበ ቀስቶ በሚል የቅጽል ስም የሚታወቁ አቶ ክንፈ ሚካኤል፣ አቶ አቶ ጉደታ ገለልቻ እና የአምቦ ዩኒቨርሲቲ መምህር እና የድረ ገጽ ጸሀፊ አቶ ስዩም ተሾመን የመሳሰሉ በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ ማብራሪያ ያቀረቡት አቀንቃኞች በቅዳሜው ሰላማዊ ሰልፍ ጠቅላይ ሚንስትሩ የጀመሩትን ስራ አጠናክረው እንዲቀጥሉ የማበረታታ ዓላማም የያዘ ነው። የድጋፉ ሰልፍ የየትኛውም ፓርቲ አጀንዳም ሆነ የዘር፣ የሀይማኖት አስተሳሰብ እንደማንጸባረቅበትም የኮሚቴው አባላት ግልጽ አድርገዋል።
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ