1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጎንደር ከተማ የከባድ ዝናም አደጋ

Yohanes G. Egiziabher/Mantegaftot Sileshi Siyoumቅዳሜ፣ ሰኔ 17 2009

https://p.dw.com/p/2fKVw

ጎንደር ከተማ አዘዞ በሚባለው እና በአካባቢው ገጠራማ ሥፍራዎች ዛሬ ከሰአት በኋላ ከአንድ ሰአት በላይ በጣለው ከባድ ዝናም የአንድ ሰው ሕይወት ሲጠፋ በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱ ተገለጠ።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ማንተጋፍቶት ስለሺ