1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ውይይት፦ ግብርና መዘዙ

Negash Mohammedእሑድ፣ ሐምሌ 23 2009

የኢትዮጵያ መንግስት «ሐ» የሚል ደረጃ በሰጣቸዉ አነሰተኛ ነጋዴዎች ላይ የጣለዉን የግምት ግብር በመቃወም የሚደረገዉ አድማ፤የሚሰማዉ ቅሬታና እና ትችት አሁንም እንደቀጠለ ነዉ። በዚህ ላይ የተደረገ ውይይት።

https://p.dw.com/p/2hKUG