ደቡብ አፍሪቃ ያሉ ስደተኞች ቅሬታ
ሐሙስ፣ ኅዳር 8 2009ማስታወቂያ
ስደተኞቹ የመኖሪያ ፈቃዳቸውን ለማሳደስ በሚፈልጉበትም ጊዜ ብዙ መንገላታት እንደሚደርስባቸው ገልጸዋል። አንድ ከፍተኛ የደቡብ አፍሪቃ ሀገር አስተዳደር ሚንስቴር ባለስልጣን በመስሪያ ቤቱ ይታያል የሚባለውን ብልሹ አሰራር ለማስተካካል እየተሰራ መሆኑን አመልክተዋል።
መላኩ አየለ
አርያም ተክሌ