ደሞዝ ያልተሰጣቸው የኤምባሲ ሠራተኞች21 መስከረም 2008ዓርብ፣ መስከረም 21 2008በኢትዮጵያ የሚገኘው የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሬፐንሊክ ኤምባሲ ለ 14 የቀድሞ ሠራተኞቹ ከ 25 ወራት በላይ ደሞዛቸውን ሳይከፍል መቅረቱን ፤ ክፍያ ያላገኙት ኢትዮጵያውያን ሠራተኞች ወቀሳ በማሰማት ላይ ይገኛሉ።https://p.dw.com/p/1Ghq0ማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio የኤምባሲው አምባሳደር፤ የተወሰኑት እዳቸው እየተከፈለ ሲሆን የሌሎቹን ሰነድ ደግሞ ኪንሻሳ እንደሚመለከት ለዶይቸ ቬለ ሲያስታውቁ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ደግሞ ጉዳዩን እየተከታተለ መሆኑን በስፍራው ለሚገኘው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ገልጿል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ልደት አበበ ሸዋዬ ለገሠ