ብሔራዊ መግባባት
ሐሙስ፣ ግንቦት 23 2010ማስታወቂያ
ትናንት ስለ ብሔራዊ መግባባት ለመወያየት በሚያስችሉ ሁኔታዎች ላይ የተነጋገሩት የኢትዮጵያ ገዥ ፓርቲ ኢህአዴግ እና ተቃዋሚ ፓርቲዎች በአጀንዳው ላይ ግልጽ ያልሆኑ ጉዳዮችን አጣርቶ እልባት ለመስጠት ለፊታችን ማክሰኞ ቀጠሮ ያዙ። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ኂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ