ፖለቲካየፖለቲካ ውይይት በብራስልስ25 ኅዳር 2010ሰኞ፣ ኅዳር 25 2010ኢትዮጵያ ወዴት? የተረጋጋ የሽግግር እና የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ በሚል ርዕስ በብራስልስ ባለፈው ቅዳሜ የአንድ ቀን ስብሰባ ተካሄደ። ድልድይ በአውሮጳ የኢትዮጵያውን መድረክ የተሰኘው በተለያዩ የአውሮጳ ሀገራት በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የተቋቋመው እና በቤልጅየም ብራስልስ የተመዘገበው ቡድን በጠራው ስብሰባ ላይ የተለያዩ የጥናት ጽሁፎች ቀርበዋል።https://p.dw.com/p/2ojvSማስታወቂያ2ኛው የአውሮጳ ኢትዮጵያውያን መድረክ To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audioገበያው ንጉሤ አርያም ተክሌ