የፕሬዚደንት ሙላቱ ንግግርና የተቃዋሚ ፓርቲዎች አስተያየት
ማክሰኞ፣ መስከረም 30 2010ማስታወቂያ
የተቃዋሚ ፓርቲ ባለስልጣናት እንዳስታወቁት፣ የሀገሪቱ ርዕሰ ብሔር የመክፈቻ ንግግር ኢህአዴግ በያመቱ አደርገዋለሁ የሚለውን እቅድ ብቻ የዘረዘረበት እንጂ፣ ለሕዝቡ የሚያመጣው አንድም ጠብ የሚል ነገር ያልያዘ ነው። የተቃዋሚ ፓርቲዎቹን አስተያየት የአዲስ አበባ ዘጋቢያችን እንደሚከተለው አቅርቦታል።
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ