የዶቸ ቬለ አካደሚ ዉይይት
ረቡዕ፣ ግንቦት 15 2010ማስታወቂያ
ዶይቸ ቬለ አካዳሚ የተባለዉ የጋዘጠኞች ማስተማሪያ እና ማሰልጠኛ ተቋም ዛሬ በኢትዮጵያ የፕረስ እና የማሕበራዊ መገኛ ዘዴዎች ነፃነት ላይ ያተኮረ ዉይይት አዘጋጅቶ ነበር።የጋዜጠኝነት ሙያ ለመማር ከተለያዩ ሐገራት ከመጡ 25 ተማሪዎች ጋር ዉይይቱን ያደረጉት የአማርኛዉ ክፍል ኃላፊ ሉድገር ሻዶምስኪ እና ተስፋአለም ወልደየስ ናቸዉ።የኢትዮጵያ መንግሥት የፕረስ ነፃነትን ክፉኛ ከሚያፍኑ ጥቂት መንግሥታት አንዱ መሆኑን አንዳዶቹ ተማሪዎቹ ሲሰሙ ለማመን እስኪቸግራቸዉ ድረስ ተገርመዋል-ተስፋዓለም እንደነገረን።
ተስፋዓለም ወልደየስ
ነጋሽ መሐመድ
ሸዋዬ ለገሰ