የፓሪሱ የአየር ንብረት ጉባኤ እና አፍሪቃ
ዓርብ፣ ጥቅምት 11 2009ማስታወቂያ
የፓሪሱ ጉባኤ ሃገራት በየግላቸዉ ወደከባቢ አየር የሚለቁትን በካይ ጋዝ ለመቀነስ የተስማሙበት እና ዉጤት የተገኘበት እንደነበር ይታወሳል። ለሦስት ቀናት አዲስ አበባ ላይ የተካሄደዉ የአፍሪቃን ሚና የተመለከተዉ ጉባኤ፤ የፓሪሱ ዉጤት ለአፍሪቃ ምን ጠቀሜታ ይኖረዋል ተግባራዊነቱን የሚለዉን መመልከቱ ተገልጿል። ጉባኤዉ ሲጠናቀቅም የጋራ መግለጫ አዉጥቷል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ዝርዝሩን ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ
ኂሩት መለሰ