1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የትንሳኤ በዓል አከባበር

Tesfalem Waldyes Eragoእሑድ፣ ሚያዝያ 8 2009

ዶይቸ ቬለ በአራት አካባቢዎች ያሉ ዘጋቢዎቹን የፋሲካ በዓል ምን ይመስል እንደነበር ጠይቋል። በቅድሚያ ከአዲስ አበባ ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ጋር የተደረገ አጭር ቃለ ምልልስ ታደምጣላችሁ። ወኪላችን ተክለእዝጊ ገብረእየሱስ ፋሲካ በሮም እንዴት እንደተከበረ ዘገባ ልኮልናል። ከሮም ወደ ጀርመን ስንመለስ፤ በፍራንክፈርት ከተማ በዓሉ በኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ዘንድ እንዴት እንዳለፈ ወኪላችን ጎይቶም ቢሆን አጠያይቋል። ወኪላችን መክብብ ሸዋም ከዋሽንግተን ዲሲ የትንሳኤ በዓል በዩናይትድ ስቴትስ ባሉ ኢትዮጵያውያን በድምቀት መከበሩን በዘገባው ገልፆልናል።

https://p.dw.com/p/2bKCY