1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጥምቀት በዓል አከባበር

ረቡዕ፣ ጥር 11 2008

የጥምቀት በዓል በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ ከትናንት አንስቶ በደማቅ ኃይማኖታዊ እና ባህላዊ ሥነ-ስርዓት ተከብሮ ውሏል።

https://p.dw.com/p/1HhJw
Äthiopien Hoher äthiopischer Timkat in Addis Abeba
ምስል DW/Y. Gebere Gziabeher

[No title]

በተለይ ወኪላችን ዮኃንስ ገብረ እግዚያብሔር ተገኝቶ የበዓሉን አከባበር በተከታተለበት አዲስ አበባ፤ ጃልሜዳ በተዘጋጀዉ ጥምቀተ ባህር እና አቅራቢያው ላይ በተዘረጉ የበዓል ማክበሪያ ስፍራዎች ጎራ ብሎ ነበር። ከአዲስ አበባ ውጪ የበዓሉ አከባበር ምን ይመስል እንደነበርም ወደ አንዳንድ ክፍለ ሀገራት በመደዋወል አጠያይቋል።

ዮኃንስ ገብረ እግዚያብሔር

ልደት አበበ

አዜብ ታደሰ