የገና በዓል በመቀሌ
ቅዳሜ፣ ታኅሣሥ 29 2009ማስታወቂያ
የኢየሱስ ክርስቶስ ልደትን በማስመልከት በመቀሌ ከተማ ወጣቶች ከኅብረተሰቡ ገንዘብ በማሰባሰብ ነዳያንን በማብላት እና በማጠጣት በዓሉን በደስታ እንዲያሳልፉት አድርገዋል። ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር በቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤት በመገኘት ወጣቶች ከ200 መቶ በላይ ነዳያንን ሲመግቡ ተመልክቷል። የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣ ነዳንያን እና የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎችን በማነጋገርም የሚከተለውን ዘገባ ከመቀሌ ከተማ ልኮልናል።
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
ማንተጋፍቶት ስለሺ