አዲሱ የጀርመን ው/ጉ/ ሚኒስትር በአዲስ አበባ
ሐሙስ፣ ሚያዝያ 25 2010ማስታወቂያ
የኅብረቱን የሰላም እና የፀጥታ ከሚሽነር በግል ያነጋገሩት የጀርመኑ ባለስልጣን ከአፍሪቃ ኅብረት ምክትል ፕሬዝደንት ጋር በመሆን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። መግለጫውን የተከታተለው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ