የጀርመን እጩ ተፎካካሪዎች ክርክር
ማክሰኞ፣ ነሐሴ 30 2009ማስታወቂያ
አ አር ዴ የተባለው የጀርመን ቴሌቪዥን ባወጣው ጥናት ውጤት መሠረት ሁለቱ ዋነኛ እጩዎች ባካሄዱት በዚሁ ብቸኛው ክርክር ለአራተኛ ጊዜ የሚወዳደሩት የክርስትያን ዴሞክራቶች ኅብረት መሪ ሜርክል ባጠቃላይ አቀረራበቸው የተሻሉ እንደነበሩ ገልጿል። እንዲያም ሆኖ ሁለቱ ተፎካካሪዎች ከሀገር ዉስጥ ጉዳይ ይልቅ በዉጭ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ማድረግ መምረጣቸዉን ታዛቢዎች ይናገራሉ። አብዛኛዉ ተራ የሀገሪቱ ዜጋም እጅግም የሞቀና ለምርጫ የሚያነቃቃዉ ክርክር እንዳልተደረገ ነዉ አስተያየቱን የሰጠዉ።
ገበያዉ ንጉሤ
ሸዋዬ ለገሠ