የጀርመን እሴቶች
ማክሰኞ፣ ግንቦት 15 2009ማስታወቂያ
ይኸው ጥያቄ በወቅቱ የጀርመን ማኅበረሰብን እያነጋገረ ይገኛል። ለነዚህ ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት አሜሪካዉያን በፊናቸዉ የተለያዩ መጻሕፍት ጽፈዋል። እንጊሊዝና ፈረንሳይም ይህንኑ አድርገዋል። በጀርመን ሃገርም ይህንን በተመለከተ ባለፉት ዓመታት ብዙ መጽሐፍት ታትመዋል። የጀርመን የሃገር አስተዳደር ሚኒስቴር ቶማስ ዴሚዜር ከሁለት ሳምንት በፊት ተመሳሳይ ጥያቄ አንስተዉ በአንድ ጋዜጣ ላይ ባስቀመጡዋቸው አስር ነጥቦች መልስ ለመስጠት ሞክረዋል። ይህ ደግሞ በሃገሪቱ በተለያዩ ቦታዎች ክርክርና ዉይይት እንዲከፈት ምክንያት ሆኖዋል። ጀርመን ማን ናት? ጀርመንን አንድ የሚያደርጋት ምንድን ነዉ? የዛሬው ጀርመን አውሮጳ ዝግጅታችን ትኩረት ነው።
ማትያስ ፎን ሀይን/ይልማ ኃይለሚካኤል
አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ