1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ኪነ ጥበብ

የዶይቸ ቬለ ተከታታይ እና ተሳታፊ መቶ አለቃ ውቤ ታሪኩ

Hirut Melesseእሑድ፣ መጋቢት 17 2009

መቶ አለቃ ውቤ ታሪኩ የዶይቸ ቬለ ተከታታይ እና ተሳታፊ ናቸው። በተለይ በግጥም የሚልኩልን መልዕክት ከአድማጮች ማህደር ዝግጅት አይጠፋም። ለመሆኑ እኚህ ሰው ማን ናቸው? የሚፅፉትስ ስለምንድን ነው? እንግዳ አድርገን ጠይቀናቸዋል።

https://p.dw.com/p/2ZvY8