የዶክተር አቢይ ምርጫ እና የአውሮጳ ህብረት አስተያየት
ረቡዕ፣ መጋቢት 19 2010ማስታወቂያ
ህብረቱ በቃል አቀባዩ በኩል ለዶይቸ ቬለ በጽሑፍ በሰጠው አስተያየት የለውጥ እና ማሻሻያ ፕሮግራም እንደሚቀጥል ተስፋውን ገልጿል። የለውጡ መርሀግብርም የፖለቲካ እስረኞችን መፈታትን እና የፖለቲካ ምህዳሩን ማስፋትን እንደሚያካትትም ቃል አቀባዩ እምነታቸውን አክለው ጠቅሰዋል።
ገበያው ንጉሤ
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ