የኢትዮጵያ መንግሥት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ጋዜጣዊ መግለጫ
ሰኞ፣ ኅዳር 18 2010ማስታወቂያ
ኢትዮጵያ ውስጥ ተፈጥሮ የነበረው ሁከት ወደ ተሻለ ሰላምና መረጋጋት መድረሱን የመንግሥት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ሚኒስትር ዶክተር ነገሪ ሌንጮ ዛሬ ተናግረዋል። ከዚህም በተጨማሪ ሚኒስትሩ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ህዳር 29 ቀን 2010 ዓም ስለሚከበረው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን እና በአባይ ግድብ ዙሪያ ላይ ተናግረዋል። ጋዜጣዊ መግለጫውን የተከታተለው የአዲስ አበባ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር ተከታዮን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር
ልደት አበበ