የዶናልድ ትራምፕ መርህ ጠቋሚ ንግግር
ረቡዕ፣ ጥር 23 2010ማስታወቂያ
አሜሪካዊው ፕሬዚደንት በዚሁ ንግግራቸው በሀገሪቱ የሚገኙ ወጣት ሕገ ወጥ ስደተኞች እና ወደ ዩኤስ የሚገቡ የውጭ ዜጎችን በተመለከተ የሚከተሉትን መርህ አሳውቀዋል፣ የሀገሪቱ ኤኮኖሚም በሳቸው አመራር ስር ማደጉንም ገልጸዋል። ዩኤስ አሜሪካ በእስላማዊው መንግሥት ላይ ድል መቀዳጀቷን እና የጉዋንታሞን እስር ቤት እንደማይዘጉም ፕሬዚደንቱ ለእንደራሴዎቹ ግልጽ አድርገዋል።
ዮናታን ወልዴ
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ