1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የደቡብ አፍሪቃ አካባቢ ም/ቤታዊ ምርጫ

ሰኞ፣ ሐምሌ 25 2008

ደቡብ አፍሪቃውያን ሰሞኑን የአካባቢ እና የከተሞች አስተዳደር ምክር ቤታዊ ምርጫዎች ያካሂዳሉ። ምርጫው ለገዢው የአፍሪቃውያን ብሄረተኞች እንቅስቃሴ ፣ በምህፃሩ ለ«ኤ ኤን ሲ» ወሳኝ ይሆናል ነው የሚባለው።

https://p.dw.com/p/1JZno
Südafrika Wahlen Wahlkampagne
ምስል Getty Images/AFP/M. Longari

[No title]

ምክንያቱም፣ የፖለቲካ ተንታኞች እንደሚገምቱት፣ «ኤ ኤን ሲ» በዚሁ ምርጫ ከዋነኞቹ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጠንካራ ፉክክር ይገጥመዋል። ስለ አካባቢ እና የከተሞች አስተዳደር ምክር ቤታዊ ምርጫዎች ዝግጅት ሂደት እና ስለምርጫ ዘመቻው ጆሀንስበርግ የሚገኘውን ወኪላችን መላኩ አየለን ቀደም ሲል በስልክ አነጋግሬዋለሁ።


መላኩ አየለ
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ