የዩጋንዳዉን አማጺ ቡድን ለማጥቃት የተካሄደ ስብሰባ
ሰኞ፣ ግንቦት 15 2008ማስታወቂያ
አሸባሪ ቡድን ሲባል የተፈረጀዉና ራሱን የጌታ ተከላካይ ጦር በሚል የሚጠራዉ ሽምቅ ተዋጊ ቡድን አሁንም ከተነሳበት በዩጋንዳና በጎረቤት ሃገሮች ጥቃት እያደረሰ መሆኑ በስብሰባዉ ላይ ተነግሮአል። ራሱን የጌታ ተከላካይ ጦር በሚል የሚጠራዉን ሽምቅ ተዋጊ ጦር በአዲስ እቅድ ለማጥቃት አዲስ አበባ አፍሪቃ ኅብረት የተጠራዉን ስብሰባ የተከታተለዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዝርዝር ዘገባዉን ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሐመድ