1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዩኤስ አሜሪካ እና የካናዳ የንግድ ንትርክ

ሐሙስ፣ ሰኔ 7 2010

ዩኤስ አሜሪካ እና ካናዳ መካከል የተጀመረው ኤኮኖሚያዊ እሰጣ ገባ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት አሻክሮታል። የንትርኩ መነሻ የአሜሪካ መንግሥት የጣለው አዲስ የንግድ ቀረጥ ነው።

https://p.dw.com/p/2zaNt
Justin Trudeau und Donald Trump
ምስል picture-alliance/dpa/B.v.Jutrczenka

የዩኤስ አሜሪካ እና የካናዳ የንግድ ንትርክ

በግንቦት ወር መጨረሻ ላይ ዩኤስ አሜሪካ ወደሀገሯ በሚገቡ የብረት ምርቶች ላይ 25%፣ በአሉሚንየም ምርቶች ላይ 10% ቀረጥ  ጭማሪ  ለማድረግ መወሰኗ ለካናዳ መንግ/ስት የሚዋጥለት አልሆነም። በዚህም የተነሳ አጸፋ ርምጃ ወስዳለች።

አክመል ነጋሽ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ