1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዩናይትድ ስቴትስ መሪዎችና ኢትዮጵያዉን አሜሪካዉያን

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 26 2009

ተራዉ አሜሪካዊም ሆነ የፖለቲካ አዋቂዎች ሥለሁለቱ መሪዎሪች የሚሰጡት አስተያየትም የተራራቀ ነዉ።አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉን-አሜሪካዉያንም ከአብዛኛዉ አሜሪካዊ የተለየ አስተያየት የላቸዉም

https://p.dw.com/p/2VGAj
Karikatur Sergey Elkin USA Barack Obama und Donald Trump

(Beri.WDC) Ethio-American about Obama& Trump - MP3-Stereo

ዩናይትድ ስቴትስን ላለፉት ሰምንት ዓመታት የመሩት ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ መንበረ-ሥልጣናቸዉን ለተመራጩ ፕሬዝደንት ለዶናልድ ትራምፕ ለማስረከብ ጤረጴዛቸዉን እየወለወሉ ነዉ።ሁለቱ መሪዎች በፖለቲካ መርሕ ብቻ ሳይሆን በትዉልድ ዘመን፤በአስተሳሰብ፤ በመደብ ጀርባ፤ በትምሕርት ደረጃም ሆነ በቀለም ጨርሶ አይገናኙም።ተራዉ አሜሪካዊም ሆነ የፖለቲካ አዋቂዎች ሥለሁለቱ መሪዎሪች የሚሰጡት አስተያየትም የተራራቀ ነዉ።አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉን-አሜሪካዉያንም ከአብዛኛዉ አሜሪካዊ የተለየ አስተያየት የላቸዉም።የዋሽግተን ዲሲዉ ወኪላችን መክብብ ሸዋ ያነጋገራቸዉ ኢትዮጵያዉያን-አሜሪካዉያን የትራምፕን መርሕ፤ ሥራና አሰራርን ሲያደርጉት እንየዉ አይነት ይላሉ።የኦባማን መርሕን አብዛኞቹን ያደንቃሉ። ዝርዝሩን እንስማ

መክብብ ሸዋ

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ