1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የየካቲት 6 ቀን 2010 ዓ.ም. የዜና መፅሔት

Eshete Bekeleማክሰኞ፣ የካቲት 6 2010

የኦሮሞ ፌድራሊስት ኮንግረስ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀ-መንበር አቶ በቀለ ገርባ እናሌሎች የፓርቲው አባላት እና አመራሮች ከእስር መፈታት፣ በኦሮሚያ ክልል የተጠራው የሥራ ማቆም አድማ፣ የጀርመኗ መራሒተ-መንግሥት አንጌላ ሜርክል እና የጠቅላይ ምኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የስልክ ውይይት አንድምታ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት እና የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር እና ድርድር

https://p.dw.com/p/2sdV1