1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሚያዝያ 1 ቀን 2010 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

Tesfalem Waldyes Eragoሰኞ፣ ሚያዝያ 1 2010

በዕለቱ የዜና መጽሔት ቀዳሚው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ባለፈው ቅዳሜ በጅግጅጋ ከተማ ተገኝተው ከክልሉ ነዋሪዎች ጋር ያካሄዱት ውይይት ይሆናል፡፡ ተከታዩ የተቃዋሚው የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ ሊቀመንበር የአቶ ተሻለ ሰብሮ መታሰርን አስመልክቶ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ነው፡፡ በነገው ዕለት ለአሜሪካ ኮንግረስ የሚቀርበው ኤች.አር 128 ረቂቅ የውሳኔ ሀሳብ ከጸደቀ የሚኖረውን አንድምታን እንዳስሳለን፡፡ በቅኝ ግዛት ዘመን ከአፍሪካ ወደ ጀርመን የተወሰዱ የሰዎች ቅሪተ አካላት ወደ አህጉሩ እንደሚለሱ መጠየቁን የተመለከተ ጥንቅርም ይኖረናል፡፡

https://p.dw.com/p/2vkD8