1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጥር 7 ቀን 2010 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

Tesfalem Waldyes Eragoሰኞ፣ ጥር 7 2010

የኢትዮጵያ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አቶ ጌታቸው አምባዬ ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው የሰጡት መግለጫ የዕለቱ የዜና መጽሔት ቀዳሚ ዘገባ ነው፡፡ በጠቅላይ አቃቤ ህጉ መግለጫ ላይ በይቅርታ ስለሚፈቱ እስረኞች ስለተቀመጡ መስፈርቶች ተጠቅሷል። በመስፈርቶቹ ላይ ባለሙያዎችን የሰጡት አስተያየትም ተካትቷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከረቡዕ ጀምሮ በግብጽ ስለሚያደርጉት ጉብኝት የተጠናቀረም ዘገባ አለን፡፡ በስተመጨረሻም በሳዑዲ አረቢያ ሴቶች እግር ኳስ እንዳይመለከቱ የተነሳው ገደብ ከተነሳ በኋላ የተካሄደውን የመጀመሪያ ጨዋታ ድባብ እናስቃኛለን፡፡

https://p.dw.com/p/2qtBb