1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የታኅሳስ 24 ቀን 2010 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

Tesfalem Waldyes Eragoማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 24 2010

በዕለቱ የዜና መጽሔት ቅድሚያውን የሚወስደው የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ባወጣው መግለጫ ላይ የፖለቲካ አራማጆች እና ታዛቢዎች የሰጡት አስተያየት ነው፡፡ በኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ቀውስ ዙሪያ የተጠናቀረው ትንታኔ ይከተላል፡፡ በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ስለቀጠለው ተቃውሞ እና በኡጋንዳ የስደተኞች መጠለያዎች ስላለው የውሃ ችግር የሚዳስሱ ዘገባዎችም ተካትተዋል፡፡

https://p.dw.com/p/2qFUy