1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የታህሳስ 17 ቀን 2010 ዓ.ም. ዜና መጽሔት

Tesfalem Waldyesማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 17 2010

የግብጹ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከኢትዮጵያ አቻቸው ጋር በአዲስ አበባ የሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን በቡና ማሳ ምክንያት ግጭት ተፈጥሮ በትንሹ አንድ ሰው ሞቷል፡፡ የኦፌኮ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ ዛሬ የመከላከያ ምስክሮቻቸውን ለማስደመጥ ችሎት ቀርበው ነበር፡፡ በመከላከያ ምስክርነት የተጠሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሰላኝ አልተገኙም፡፡ የኡጋንዳ ምክር ቤት ባለፈው ሳምንት ያጸደቀው የህገ መንግስት ማሻሻያ ውዝግብ ቀስቅሷል፡፡ ፈረንሳይ ስደተኞችን በሚመለከት ይፋ ያደረገችው አዲስ የህግ ረቂቅም ላይም ተቃውሞዎች ቀርበዋል፡፡

https://p.dw.com/p/2py1I