1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዜና መጽሔት፤ የካቲት 29፤ 2009 ዓ.ም

Hirut Melesseረቡዕ፣ የካቲት 29 2009

https://p.dw.com/p/2YrAp

የዜና መጽሔት ዝግጅታችን በመላው ዓለም ዛሬ የታሰበውን የዓለም የሴቶች ቀን መነሻ ያደረጉ ቅንብሮች ያመዝኑበታል ።ሁለቱ በኢትዮጵያ ላይ ያተኩራሉ ፤ ሴቶች እና የቤት ውስጥ ጥቃት በኢትዮጵያ እንዲሁም ኢትዮጵያውያን ወንዶች ሴቶችን እንዴት ይደግፋሉ ? በሚሉ ርዕሶች ስር ነው የተቀናበሩት ደቡብ አፍሪቃዊቷን  የሴቶች መብት ተሟጋች ኖማሩሳ ቦናሴን የሚያስተዋውቅ ቅንብርም አለን ።