የዓለም የውኃ ቀን እና ኢትዮጵያ13 መጋቢት 2008ማክሰኞ፣ መጋቢት 13 2008የዓለም የውኃ ቀን ዛሬ በመላ ዓለም ታስቦ ዋለ። ስለውኃ በአግባብ አጠቃቀም እና ስለሚሰጠው ተዛማጅ አገልግሎት ሕዝቦችን ግንዛቤ ለማስጨበጭ ሲባል የሚታሰበው ይኸው ዕለት ዘንድሮ ለ24ኛ ጊዜ ነው የታሰበው።https://p.dw.com/p/1IHVkምስል Reuters/G. Granjaማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ዕለቱን ምክንያት በማድረግ ባለፈው ሳምንት የንፁሕ ውኃ አቅርቦትንና እና ተዛማጅ አገልግሎቶችን ለዓለም ህብረተሰብ ለማዳረስ ስለሚቻልበት ጉዳይ የተወያየ አንድ ዓለም አቀፍ ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄዱ ይታወሳል። ኢትዮጵያ በዚሁ አኳያ እያደረገችው ያለው እንቅስቃሴም በጉባዔው ተመክሮበታል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ