1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ዜና

Mantegaftot Sileshi Siyoumእሑድ፣ ሰኔ 26 2008

የእሥራኤል ጠቅላይ ሚንሥትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ኡጋንዳ፣ ኬንያ፣ ሩዋንዳ እና ኢትዮጵያን እንደሚጎበኙ ተገለጠ። በባንግላዴሽ መዲና ዳካ አንድ ምግብ ቤት ውስጥ ለሰአታት እገታ ፈጽመው 20 ሰዎችን የገደሉት አሸባሪዎች በሀገሪቱ እገዳ የተጣለበት ቡድን አባላት ናቸው ተባለ። የኢራቅ መዲና ባግዳድ ውስጥ ዛሬ በተፈጸሙ ተከታታይ የፈንጂ ጥቃቶች የሞቱት ሰዎች ቁጥር ከ120 እንደሚበልጥ ተዘገበ።

https://p.dw.com/p/1JIOq