1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ዜና

Eshete Bekeleእሑድ፣ ታኅሣሥ 10 2008

የብሩንዲ መንግስት የተቀሰቀሰውን ሁከት ለማብረድ 5,000 የአፍሪቃ ህብረት የሰላም አስከባሪ ወታደሮችን ለማሰማራት የቀረበውን እቅድ እንደማይቀበል አስታወቀ፤ኤይር ፍራንስ አውሮፕላኑ ውስጥ ቦንብ ሳይኖር አይቀርም ሲል የደረሰው ማስጠንቀቂያ «የውሸት» መሆኑን ገለጠ።

https://p.dw.com/p/1HQos