1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋዜጣዊ መግለጫ

ሐሙስ፣ ግንቦት 2 2010

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በአጎራባች ሃገራት ካደረጉት ጉብኝት ትልቁ ግኝት የወደብ ጉዳይን የሚመለከተው መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አመለከቱ።

https://p.dw.com/p/2xVLk
Äthiopien Meles Alem Sprecher Außenministerium
ምስል DW/G. Tedla

የጠ/ሚኒስትሩ የጎረቤት ሃገራት ጉብኝት ፋይዳ

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ይፋዊ ጉብኝት ከጎረቤት ሃገራት ጋር በጋራ ጥቅም ላይ  ለመስራት ያለውን ፍላጎት እና ፈቃደኝነት ከግምት ያስገባ መሆኑ የገለጹት ቃል አቀባዩ አጠቃላይ የጉብኝቱን ፋይዳን ምመዘርዘራቸውን  ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊርዮርጊስ የላከው ዘገባ ያስረዳል። ሳምንታዊ በሆነው በሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ቃል አቀባዩ በተጓዳን ከጋዜጠኞች ለቀረቡላቸው ጥያቄዎችም ምልሽ ሰጥተዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊርዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ