1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ የኑኬሌር ጣቢያ ግንባታ

ሐሙስ፣ መጋቢት 6 2010

የዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለሰ ዓለም ዛሬ በመደበኛ ጋዜጣዊ መግለጫቸዉ ከኑክሌር ጣቢያ ግንባታዉ በተጨማሪ የኢትዮጵያ እና የጅቡቲን ግንኙነት፤ የበርበራ ወደብ አጠቃቀምን እና ዉዝግቡን በሚመለከትም ማብራሪያ ሰጥተዋል።

https://p.dw.com/p/2uOYU
Äthiopien Außenministerium Meles Alem
ምስል DW/Y. Egziabher

(Beri.AA) MoF PC - MP3-Stereo

የኢትዮጵያ መንግሥት  ከሩሲያ ጋር በተመባበር ሊያስገነባዉ ያቀደዉ የኑክሌር ጣቢያ ለሠላማዊ የኃይል ማመንጪነት ብቻ  እንደሚዉል የኢትዮጵያ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር በድጋሚ አስታወቀ።የዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለሰ ዓለም ዛሬ በመደበኛ ጋዜጣዊ መግለጫቸዉ ከኑክሌር ጣቢያ ግንባታዉ በተጨማሪ የኢትዮጵያ እና የጅቡቲን ግንኙነት፤ የበርበራ ወደብ አጠቃቀምን እና ዉዝግቡን በሚመለከትም ማብራሪያ ሰጥተዋል።ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ጋዜጣዊ መግለጫዉን ተከታትሎት ነበር።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ