የወልቃይት የትብብር መድረክ ጥያቄ
ዓርብ፣ ጥር 27 2008ማስታወቂያ
በሀገር ውስጥ ለወልቃይት ሕዝብ ጥያቄ ምላሽ ለማስገኘት ሲባል የተቋቋመው ኮሚቴ በቅርቡ ለፌደሬሽን ምክር ቤት አቤቱታ ማቅረቡ ተነግሯል። በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ የወልቃይት ተወላጆችም “የወልቃይት የትብብር መድረክ” በመመስረት በኃይል ተነጠቅን ያሉትን የማንነት ጥያቄዎቻቸውን በተለያዩ መንገዶች በማሰማት ላይ ይገኛሉ። ዝርዝሩን የዋሽንግተን ዲሲዉ ወኪላችን ልኮልናል።
ናትናኤል ወልዴ
አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሐመድ