ፖለቲካየክረምቱ ዝናብ እና ከአየር ትንበያ መ/ቤት የቀረበ ቅድመ ጥንቃቄ12 ሐምሌ 2009ረቡዕ፣ ሐምሌ 12 2009በሚቀጥሉት ቀናት ቅጽበታዊ ጎርፍ ሊያስከትል የሚችል ዝናብ ሊጥል ስለሚችል ቅድመ ጥንቃቄ እንዲደረግ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የአየር ፀባይ ትንበያ መስሪያ ቤት አስጠነቀቀ። የከተማ አስተዳደር ጽህፈት ቤቶች ጎርፍን ለመከላከል ይቻል ዘንድ ከወዲሁ የፍሳሽ ማስወገጃ ቱቦዎች እንዳይደፈኑ አስፈላጊውን ስራ ከወዲሁ ሊሰሩ እንደሚገባም ተገልጿል።https://p.dw.com/p/2goWDምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያBer. AA(Äthiopien Regenzeit und Maßnahmen gegen Flut) - MP3-StereoTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audioዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አርያም ተክሌ አዜብ ታደሰ