1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የከፍተኛ ተቋማት ተማሪዎች ስጋት

ሐሙስ፣ መስከረም 19 2009

ወደ ጎንደርና ባህርዳር ዩንቨርስቲ የተመደቡ ተማሪዎች ወላጆች አካባቢዉ ላይ በሚታየዉ የፀጥታ ስጋት ምክንያት ልጆቻቸዉን እንደማይልኩና ተማሪዎቹም እንደማይሄዱ እየተናገሩ ነዉ።

https://p.dw.com/p/2Qjnj
Fasil Schloss Gonder Äthiopien
ምስል DW/Azeb Tadesse Hahn

ትምህርት ሚኒስቴር ያለዉን የፀጥታዉን ሁኔታ እግምት ዉስጥ በማስገባት ምደባ ማካሄድ ነበረበት አልያም የጊዜ ሽግሽግ ይጠበቅበታል፤ መባሉን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን በላከዉ ዘገባ ጠቅሶአል። 


ዮኃንስ ገ/እግዚአብሔር


አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ