1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኦሮሞ ፓርቲዎች ሕብረት

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 26 2008

የፖለቲካ ማሕበራቱ በመካከላቸዉ «መሠረታዊ» የሚሉት ልዩነት ቢኖርም ልዩነቶቹ የኢትዮጵያን መንግሥት ለመጣል ያስማሙናል በሚሏቸዉ ጉዳዮች ላይ ተባብረዉ ለመታገል አያግዷቸዉም

https://p.dw.com/p/1IhYs

[No title]

ከኢትዮጵያ ዉጪ የተደራጁ አራት የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃዋሚ የኦሮሞ የፖለቲካ ማሕበራት ልዩነታቸዉን አቻችለዉ በጋራ ለመታገል ተስማሙ።የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር፤ ሁለቱ የኦሮሞ ነፃነት ግንባሮች እና ከለቻ ወለቡማ ኦሮሚያ የተባሉት የፖለቲካ ማሕበራት መሪዎች እንዳሉት የመሠረቱት ትብብር የየፓሪቲዎቹን ሕልዉና የጠበቀ ነዉ።የፖለቲካ ማሕበራቱ በመካከላቸዉ «መሠረታዊ» የሚሉት ልዩነት ቢኖርም ልዩነቶቹ የኢትዮጵያን መንግሥት ለመጣል ያስማሙናል በሚሏቸዉ ጉዳዮች ላይ ተባብረዉ ለመታገል አያግዷቸዉም።የዋሽንግተን ዲሲዉ ወኪላችን ናትናኤል ወልዴ ዝርዝር ዘገባ አለዉ።

ናትናኤል ወልዴ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ