የጉባኤው ዋና የመወያያ ርዕስ የገዳ ስርዓት ነበር
ሰኞ፣ ሐምሌ 24 2009ማስታወቂያ
በኦሮሞ ጥናት ማህበር ጉባኤጉባኤው 60 ጥናታዊ ጽሁፎች የቀረቡ ሲሆን የሴቶች መብት እና የአካባቢ ጥበቃን የተመለከቱም ይገኙበታል፡፡ ለሶስት ቀናት የዘለቀው ጉባኤ የማህበሩን አዲስ ፕሬዝዳንትም መርጧል፡፡ የሀርቫርድ ምሩቅ ወጣቷ ኩላኒ ጃለታ የመጀመሪያው ሴት የማህበሩ መሪ ሆናለች፡፡ ዝርዝር ዘገባውን የዋሽንግተን ዲሲው ወኪላችን መክብብ ሸዋ አጠናቅሮታል፡፡
መክብብ ሸዋ
ተስፋለም ወልደየስ
አርያም ተክሌ