የኦሮሞ ተቃዉሞና የሰብዓዊ መብት ድርጅት ጥሪ
ሰኞ፣ ጥር 2 2008ማስታወቂያ
ድርጅቱ ከወር በፊት ይፋ አድርጎት የነበረው የሟቾች ቁጥር በእጥፍ መጨመሩንም አስታውቋል። የአዲስ አበባ ከተማ ወደ አጎርባች የኦሮሚያ ከተሞች እንዲስፋፋ ያደርግ ይሆናል በሚል የተቀጣጠለው የማስተር ፕላን ተቃውሞ ከምርጫ 97 ወዲህ በሀገሪቱ የተከሰተ ከፍተኛ ቀውስ መሆኑንም Human Rights Watch በመግለጫው ጠቅሷል። የኢትዮጵያ መንግስት ለተማሪዎቹ ጥያቄ ተገቢውን ምላሽ እንዲሰጥ እና በሰውና በንብረት ላይ የደረሰው ጉዳት በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ድርጅቱ ጥሪ አቅርቧል።
ናትናኤል ወልዴ
አዜብ ታደሰ
ሂሩት መለሰ