1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእድገትና ለዉጥ ጉባኤና የተቃዋሚዎች አቋም

ሰኞ፣ ጥቅምት 1 2008

የኢትዮጵያ መንግሥት በቀጣይ አምስት አመታት ተግባራዊ ሊያደርጋቸው ባቀዳቸው ነጥቦች ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ሐይለማርያም ደሳለኝ ከተቃዋሚ ፓርቲ አባላት ጋር ዕርብ ዕለት ተወያይተዋል።

https://p.dw.com/p/1GmtJ
Äthiopien Ministerpräsident Hailemariam Desalegn
ምስል Getty Images

[No title]

በዚሁ ውይይት የተወሰኑት የፓርቲ አባላት ሌሎች ደግሞ ጨርሶ ላለመሳተፍ ወስነው አልተገኙም። የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሔር በዚሁ ስብሰባ የተሳተፉትን እና ያልተሳተፉትን ፓርቲዎች አስተያየት አጠያይቋል።

ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሔር

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ