የኤርትራ እና ስዊድን ትብብር
ሐሙስ፣ ኅዳር 15 2009ማስታወቂያ
የልዑካን ቡድኑ ከተለያዩ የስዊድን ከፍተኛ ተቋማት እና ከስዊድን የእርዳታ ድርጅት ሲዳ ጋር በመገኘት ተነጋግሯል። የልዑካን ቡድኑ የጉብኝት ዓላማም በስዊድን እና በኤርትራ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል አብሮ ለመሥራት የሚያስችል ትብብር ለመፍጠር እንደሆነ የቡድኑ መሪ መግለፃቸዉን የስቶክሆልም ዘጋቢያችን ቴድሮስ ምህረቱ የላከዉ ዘገባ ያስረዳል።
ቴድሮስ ምህረቱ
ሸዋዬ ለገሠ
አዜብ ታደሰ