የኤሕአዴግ 10ኛ ጉባኤ ተከፈተ
ዓርብ፣ ነሐሴ 22 2007ማስታወቂያ
ዛሬ የከፈተዉ «ህዝባዊ አደራን በላቀ እድገትና ትራንስፎርሜሽን» በሚል መሪ ቃል ለአራት ቀን የሚካሄደዉ ጉባኤ ለመጪዉ አምስት ዓመታት ሥራ ላይ የሚዉለዉን ሁለተኛዉን አገራዊ የልማት እና ለዉጥ እቅድ ተወያይቶበት እንደሚያፀድቀዉ ይጠበቃል። ጉባኤዉን ለመከታተል ወደመቀሌ ያመራዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔርን ሸዋዬ ለገሠ ስቱዲዮ ከመግባታችን በፊት በአጭሩ በስልክ አነጋግራዋለች።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔርን
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሰ