1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያውያን የደም ልገሳ እገዳ መነሳት

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 6 2009

ትዉልደ ኢትዮጵያዉያን ቤተ እስራኤሎች እርምጃዉ ቢዘገይም አዎንታዊና በሀገሪቱ የሕግ የበላይነት መኖሩን አመላካች ነዉ ብለዋል።

https://p.dw.com/p/2UKfM
Israel äthiopische Juden
ምስል Getty Images

Ethiopian Israeli blood donation - MP3-Stereo

የእስራኤል መንግሥት ደም እንዳይለግሱ የጣለባቸውን እገዳ ማንሳቱ እንዳስደሰታቸዉ በሀገሪቱ የሚገኙ ትዉልደ ኢትዮጵያ ቤተ እስራኤላዉያን ገለጹ። ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸዉ ትዉልደ ኢትዮጵያዉያን ቤተ እስራኤሎች እርምጃዉ ቢዘገይም አዎንታዊና በሀገሪቱ የሕግ የበላይነት መኖሩን  አመላካች ነዉ ብለዋል። ለሰብአዊ መብት ተሟጋቾችና ለመላዉ የሀገሪቱ ዜጎችም ርምጃዉ የሚያስደስት ነዉ ተበሏል። ፀሀይ ጫኔ ዝርዝር ዘገባ አላት ።

ፀሐይ ጫኔ

ኂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ