የኢትዮጵያዉያን የተቃዉሞ ሰልፍ በለንደን4 ጳጉሜን 2008ዓርብ፣ ጳጉሜን 4 2008ብሪታንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ለንደን በሚገኘዉ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፊት ለፊት ተሰልፈዉ የኢትዮጵያ መንግሥት እየፈፀመ ያለዉ ግፍ ይብቃ ሲሉ የተቃዉሞ ሰልፍ ማድረጋቸዉ ተመልክቶአል ።https://p.dw.com/p/1JzStምስል DW/H. Demisseማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ሰልፈኖቹ ቆየት ብሎ ወደ ሕንፃዉ ዘልቀዉ መግባታቸዉ ነዉ የተነገረዉ። እዚህ እስቱድዮ ከመግባታችን በፊት የለንደንዋን ወኪላችንን ስለ ተቃዉሞዉ ስልክ በመደወል ጠይቀናታል። ሃና ደምሴ አዜብ ታደሰ ነጋሽ መሐመድ