የኢትዮጵያ ፖለቲካ እና የኦርቶዶክስ/ተ/የሰ/ምዕራብ አውሮጳ ሀገረ ስብከት ዋ/ጸሐፊ መግለጫ23 ነሐሴ 2008ሰኞ፣ ነሐሴ 23 2008የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የሰሜን ምዕራብ አውሮጳ ሀገረ ስብከት ዋና ጸሐፊ መጋቢ ጥበበ መንገሻ የኢትዮጵያ መንግሥት በአማራ እና በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ከፍተኛበደል እያደረሰ ነው በማለት የተቃውሞ መግለጫ አውጥተዋል። ስለመግለጫው የለንደን ወኪላችን ድልነሳው ጌታነህ መጋቢ ጥበበን አነጋግሮአቸዋል።https://p.dw.com/p/1Jrklምስል picture-alliance/dpa/C. Frentzenማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ድልነሳው ጌታነህ አርያም ተክሌ አዜብ ታደሰ