1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ የባህል አልባሳት ትርዒት በለንደን

ማክሰኞ፣ ሰኔ 16 2007

ኢትዮጵያዊቷ ሀና ሳሙኤል እና የጃሜይካ ተወላጅ ወይዘሮ ኢቮን የኢትዮጵያ የባህል አልባሳት ትርዒት ባለፈው እሁድ በለንደን ለሕዝብ አቀረቡ። ሁለቱ የልብስ ቅድ እና ስፌት ባለሙያዎች አልባሳቱን ለዓመት በዓል እና ለሰርግ ብቻ ሳይሆን

https://p.dw.com/p/1FmLm
Großbritannien Symbolbild Olympische Spiele in London Big Ben und Flagge
ምስል Reuters

[No title]

በማንኛውም ቀን ሊለበሱ እንደሚችሉ አድርገው አዘጋጅተዋቸዋል። ትርዒቱን የተመለከተው የለንደኑ ወኪላችን ድል ነሳ ጌታነህ ሁለቱን የልብስ ቅድ እና ስፌት ባለሙያዎች አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ድል ነሳ ጌታነህ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ