1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ዉሳኔ

ረቡዕ፣ ግንቦት 16 2009

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስትያን ርክበ ካህናት በመባል የሚታወቀዉ ዓመታዊ ጉባኤ ዉሳኔ በማሳለፍ ተጠናቀቀ። የቅዱስ ሲኖዶሱ ምልዓተ ጉባኤ ከሳምንት በላይ ባካሄደዉ ስብሰባ በርካታ ጉዳዮችን በአጀንዳ ይዞ ተወያይቷል።

https://p.dw.com/p/2dTKr
Äthiopien Patriarch Abune Mattias
ምስል DW/G. Tedla

Ber.A.A. (Pressekonferenz des orthodoxen Patrirachen nach der Synode) - MP3-Stereo


በአወጣዉም መግለጫ በሀገሪቱ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ርዳታ እና ያለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ ፍቃድ የሚካሄዱ አገልግሎቶችን ማገድን ጨምሮ ዉሳኔዎቹን በ14 ነጥቦች ዘርዝሮ ይፋ አድርጓል።  ከአዲስ አበባ ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዘገባ ልኮልናል።  

ጌታቸዉ ተድላ ኋይለጊዮርጊስ 
አዜብ ታደሰ 
አርያም ተክሌ